መረጃ

በአጠቃላይ የተመረመሩ

ዛሬ የተመረመሩ

በበሽታው የተያዙ

ዛሬ የተያዙ

በፀና የታመሙ

ያገገሙ

አጠቃላይ ሞት

የእለቱ ሞት

Loading...

6ቱ ድርጊቶች


እጆዎን በተደጋጋሚ በሳሙና ለ20 ሰከንድ ይታጠቡ


እጅን
መታጠብ

ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ ክርንዎን ይጠቀሙ


በክንድ
መሸፈን

አይንዎን አፍንጫዎን እንዲሁም አፍዎን በፍፁም አይንኩ


ፊትን
አለመንካት

ሁልጊዜም ከሰዎች 2 ሜትር ያክል መራቅዎን እርግጠኛ ይሁኑ


ርቀትን
መጠበቅ

ራሶን እና ቤተሰብዎን ለመጠበቅ በቤትዎ ይቆዩ


ቤት
መቀመጥ

ከቤት ከወጡ ፊት መሸፈኛ ይጠቀሙ


ሽፉን
መጠቀም

ጠቃሚ ግብዓቶች

ጠቃሚ የስልክ ቁጥሮች

የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19) በሽታ አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኝት በእነዚህ የነፃ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

8335
952

ለሱማሌ ክልል

6599

ለኦሮሚያ ክልል

6955

ለትግራይ ክልል

6244

ለአማራ ክልል

6981

ለደቡብ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል

6929

ለድሬደዋ ከተማ አስተዳደር

6407

ለአፋር ክልል

6220